የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አከባበር ቅድመ ዝግጅት ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላቶች ጋር ዉይይት አድጓል።

ተሳታፊዎች

የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አከባበር ቅድመ ዝግጅት ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላቶች ጋር ዉይይት አድጓል።

(ህዳር 12/2018 ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መ/ኮ) የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ነፃነት በቀለ “ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረብሔራዊ አንድነት!” በሚል መሪ ቃል ለ20ኛ ጊዜ ለሚከበረዉ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አከባበር ቅድመ ዝግጅት ዕቅድ ሠነድ ላይ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይተዋል።

በመድረኩ ዋና አፈ ጉባኤዋ የብሔር ብሕረሰቦችን ቀን ማክበር ብዝኃነት ላይ የተመሠረተ አንድነትን ለመገንባት ብሎም ለማጠናከር በርካታ ብሔረሰቦችን ላቀፈው ክልላችን ልዩ ትርጉም አለው ።

የብሔር፣ ብሔረሰቦች በዓልን ስናከብር የህብረተሰቡን የሰላምና የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጀመሩ የልማት ተግባራትን በማጠናከር መሆን እንደሚገባው አስታውቀዋል ።

#መረጃው // የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጽ/ቤት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *