የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አከባበር ቅድመ ዝግጅት ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላቶች ጋር ዉይይት አድጓል።

የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አከባበር ቅድመ ዝግጅት ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላቶች ጋር ዉይይት አድጓል። (ህዳር 12/2018 ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መ/ኮ) የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ነፃነት በቀለ “ዴሞክራሲያዊ መግባባት Read More …

ታሪክ፣ ኪነ-ጥበብ፣ ባህልና እሴት ከውበት ጋር የተዳመሩባት ጊዶሌ ከተማ ቀጣይ የተስፋና የብልጽግና ቀጠና ናት፤ በከተማችን ማልማትና ማደግ ለምትፈልጉ የጋርዱላ ተራራ አናቶች ለሎጅ ፍጹም ማራኪና ውብ ናቸው፡፡ የታላቁ ስምጥ ሸለቆ አካል የሆነውና ማራኪው የጫሞ ሐይቅን በርቀት እየተመለከቱ በነፋሻ አየር የሚደመሙበት የጊዶሌ ተራራማ ስፍራዎች ነፍስን የሚያድስ ልዩ ጣዕም አላቸው፡፡ በሆቴል፣ በነዳጅ ማደያ፣ በሱፐርማርኬት፣ በትምህርት፣ በጤና፣ በፋብሪካና እንዲሁም በተለያዩ መስኮች መዋዕለ-ንዋያችሁን ለማፍሰስ ለተዘጋጃችሁ አልሚ ባለሀብቶችና ኢንቬስተሮች ከተማዋ ከ184 ሄክታር መሬት በላይ ዝግጁ አድርጋለች፡፡ ኑ-እደጉ፤ አብረንም እንደግ እንላለን፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ Mayor Office – Gidole Town www.gidoletown.gov.et gidolemayor@gmail.com